addisnews

I'm standing for real freedom. I regard freedom of expression as the primary right without which one can not have a proper functioning democracy.

ጃዋር ወጣቱ የፖለቲካ ስካር ፣ የ-ግለት እና የግለኝነት አብሾ ( ሄኖክ የሺጥላ )

እንጀራውን > በተገፉ እና በተከፉ ሰዎች ታሪክ ላይ ያደረገ ሰው ፣ ህይወቱን በሰዎች መከራ ላይ የገነባ ሰው ፣ ኑሮውን ባጋጣሚ ለድምጽ አልባ እና አቅም አልባ ወገኖቹ ለታይታ በመቆጨቱ ፣ የድንቡሎ መና ሰው የመሆን አቅሙን የነጠቀበት ሰው ፣ ከሚያገኘው ቤሳ ጋ ፍቅር በመውደቁ ብቻ ሕዝባዊ መቆጨትን ፣ ወይም ለተጠቁ በጋራ መጮህን የግል ንብረቱ ሊያደርግ የሚያስብ ሞኝ ፣ስለምንም አይነት ምድራዊ ምክንያት ፣ ስለ ስብአዊነትም ሆነ ስለ አንድነት እና ፍቅር ልታስረዳው ፣ ልታስተምረው ወይም ልትመክረው አትችልም ። እኔ ብሎ እየኖረ ለእኛ ነው የማለቅሰው የሚል ጠባብ ፣ ራሱን ከተበተበበት የግለኝነት ውል አልባ ቋጠሮ ፣ ከኔ-ወዲያ ላሳር በሚለው ምስኪን ነብሱ ውስጥ ሁሌም የምታየው ትንሽነቱን ብቻ ሳይሆን ፣ ተፈጥሮው ትልቅ ለመሆን ያልተፈጠረ ፣ ትልም አልባ ፣ ሕልም አልባ ጭንጋፍነቱንም ጭምር ነው ። እንዲህ አይነት ሰው ምንምን ወደ ፊት የመግፋት አቅም የለውም ፣ ግን ደሞ እንደ ጨጎጊት የመንፈስን መቀነት መያዙ ፣ እንደ እሾህ የሚራመዱ እግሮችን መውጋቱ ፣ ማድማቱ እና ትንሽም ቢሆን እንከን እና ስንካር መሆኑ ግልጽ ነው ። ምክንያቱም ራሱን ትልቅ ለማድረግ ፣ ከፊት ሆኖ ለመታየት እና ለመግነን ማናቸውንም አይነት ክፋት ከመፈጸም ልቡ ተው የሚለው አይነት ስላልሆነ ፣ ምክንያቱም የጆሮ ግንዱ የተሸከመው የስጋ ቅጠል፣ ከራሱ ሌላ ማናቸውንም አይነት ድምጽ ለማዳፈን የተሰራ የመስሚያ ቅንቡርስ እንጂ የማዳመጫ አካል ስላልሆነ ።
ጃዋርን ሳስብ ከላይ የገለጽኩት ሁሉ ገልጾ የማይጨርሰው አይነት ሰው እንደሆነ እረዳልሁ ። በጃዋር ልቦና ውስጥ ሀገር የሚባል ነገር የለም ፣ ሕዝብ የሚባል ነገር የለም ፣ ወገን የሚባል ነገር የለም ! ለጃዋር አማራ ፣ ኦሮሞ ፣ ጉራጌ ፣ ወዘተ የሚባል ኢትዮጵያዊ የለም ፣ በጃዋርኛ ፖለቲካ ውስጥ የምትመለከተው ጃዋርን ብቻ ነው ። የጃዋር ቁባ ነው የሚያበራው ፣ ኦሮሞነት ከጃዋርነት ቀጥሎ የሚመጣ ፈሊጥ ነው ። በመሰርቱ ጃዋር ትልቅ የማንነት ቀውስም ያለበት ሰው ነው ። ይህንንም ስል ጃዋር እራሱን ለራሱ ሲል ክዶ ያመነ ፍጥረት ነው ። ምን ማለቴ ነው ? ሃሳቡን በአዲስ መስመር እናብራራው
ጃዋር ከመንዜይቱ እናቱ እና ከ ኦሮሞው አባቱ የተወለደ ባለ ውብ ቀለም ኢትዮጵያዊ ነበር ። ምን ያረጋል ነበር ብቻ ሆነ ። ጃዋር ንጉስ ዔድፐስን ይመስለኛል ( ልዩነቱ ጃዋር እናቱን ገሎ አባቱን ማግባቱ ካልሆነ በስተቀር !) እንጂ ታሪካዊ ስሜታቸው አንድ አይነት ነው ። አባቱን ገሎ እናቱን ያገባ ሰው ትልቅ ሀጥያት ሰራ ልንል እንችላለን ፣ እናቱን ገሎ አባቱን የሚያገባ ወንድ ግን ምን ሊባል እንደሚችል እኔ አላውቅም !
ጃዋርን በተለያየ የፖለቲካ መተጣጠፍ ውስጥ ነው የማውቀው ። ከዚህ በፊትም ገልጨዋለሁ ፣ የጃዋር መንፈስ የቀንድ አውጣ አይነት ነው ፣ ኮሽ ሲል የሚጠቀለል ፣ ጭጭ ሲል የሚዘራጋ ። ጃዋር ብልጥ ነው ፣ ብልህ ግን አይደለም ! ብልጠት ደሞ ከአንድ ቤተሰብ የማያልፍ ታሪክ ያለው አቋቋም ነው። ለዚህም ነው የታሪክ አምድ ዋልታዎቹን የገነባው በብልሆች ጥበብ እንጂ በብልጦች ማንነት ላይ ያልሆነው ።
ጃዋር ያልሆነውን ሆኖ ለማያውቀው ነገር የቆመ አጋፋሪም ይመስለኛል ። ምሳሌ ልጥቀስ
የኢትዮያ ሙስሊሞች ( በይበልጥም ሙስሊም ኦሮሞዎች ) የአቢሲኒያን የፖለቲካ የበላይነት መያዝ እንዳለባቸው የሰበከበትን አንድ ቪዲዮ አስታውሳለሁ ። ግን ጃዋር ማን ነው ? እስልምናን እሱ የሚቆረቆርለትን ያህል ያውቀዋል ወይ ? ይህንን አጠገቡ ያሉት ሰዎች ነገ ከነገ ወዲያ ወጥተው እንደሚመሰክሩ አልጠራጠርም ። አንዳንድ ግልጥ ማስረጃዎችን ግን ለመጠቆም እወዳለሁ ። ጃዋር የራሱ ቤት ( ማጀቱ ) እስልምናን ያውቃል ወይ ? መልሱ አጭር ነው አያውቅም ። ከላይ እንደገለጽኩት ጃዋር ለእስልምና የቆመው በእስልምና በኩል መቆም እንደሚችል ስለሚያውቅ ብቻ ነው ! ጃዋር ለኦሮሞውጭ የቆመው ፣ በኦሮሞውጭ ስም መቆም እንደሚችል ስለሚረዳ ነው ። በጃዋር ዓለም ከጃዋር ፊትም ሆነ ከጃዋር ወዲያ ማንም የለም እሱና እሱ ብቻ ።
ዛሬ በኢትዮያ በሸዋ እና በወለጋ ኦሮሞዎች የሚደረገው ትግል የጃዋር ትግል የሆነው ስላመነበት አይደለም ፣ አጋጣሚ ስለፈጠረለት እንጂ ። አንድ የኦሮሞ ሕዝብ መረገጥ የሚቆጨው ሰው በምን አይነት ሂሳብ ነው የኦሮሞ የማንነት መሰረት የሆነው የኦሮምኛ ቋንቋ በሌላ ሚዲያዎች ሲነገር ሲሰማ ሊከፋው የሚችለው ? እንዲህ ማለት ነው
ለምሳሌ ጃዋርየቀዶ ጥገና ሀኪም ቢሆን ፣ ከበሽተኛው ሆድ ዕቃ ውስጥ ያለውን በአድ ነገር ለማውጣት የበሸተኛውን ሆድ ዕቃ ከፍቶ እንደጨረሰ በሽተኛው ራሱ የቀዶ ጥገና ሀኪም መሆኑ ሲረዳ ፣ ይሄማ ቢድን ስራዬን ስለሚቀማኝ ቢሞት የሻላል ብሎ የሚል አይነት ሀኪም ነው ። በጃዋር ውስጥ ከጃዋር ሌላ ማንም የለም ። ሊኖርም አይችልም ! ጃዋር ወጣቱ የፖለቲካ ስካር ፣ የ-ግለት እና የግለኝነት አብሾ። ሕዝብ ሞኝ ነው ያሉ ቂሎች ዛሬ የት እንዳሉ አለማወቅህ ግን ያሳዝነናል ።
jewar

Advertisements

የሰሞኑ ‹‹የኦሮምያ ግርግር›› ግራ ገብቶኛል

Dr&Prof.

መስፍን ወልደ ማርያም
ታኅሣሥ 2008

በሁለት ደረጃ የሚቀርቡ ጥያቄዎች አሉኝ፤–
አንድ፡– ግርግሩ የኦሮምያ ነው? ወይስ የኢትዮጵያ? ወይስ ኦሮምያ ከኢትዮጵያ ተለይቷል?
ሁለት፡– የኢትዮጵያ የመሬት ጉዳይ ኦሮሞዎችን ብቻ የሚመለከት ነው? ወይስ የኢትዮጵያን ሕዝብ በሙሉ?

አንደኛ፣ ግልጽ ከሆነው እውነት እንነሣ፤ ኦሮምያ ከኢትዮጵያ አልተለየም፤ ስለዚህም ግርግሩ የኢትዮጵያ ነው እንጂ የኦሮምያ አይደለም፤ ጥንቱኑ ለማጋጨት የተሰጠውን ስያሜ በስምነቱ ከማጽደቅ በላይ ለታቀደው ዓላማ አመቺ መሣሪያ ማድረግ ነው፤ ይህ ደግሞ በቅድሚያ መሸነፍን የሚያረጋግጥ በመሆኑ ከወያኔ በቀር ደጋፊ ያለው አይመስለኝም፤ ቁርጠኛ ትግል ቁርጠኛ ዓለማና ቁርጠኛ ስልት ያስፈልገዋል፤ ስለዚህም ቁርጠኛ መሪ ያስፈልገዋል፤ የሕመሙን መርዝ እየተጎነጩ ከሕመሙ ፈውስ ለማግኘት አይቻልም፤ ግርግሩ የኦሮሞ ከተባለ ሁለት ውጤቶች ይከተላሉ፤ አንዱ ውጤት ከኦሮሞ በቀር ሌላውን ሕዝብ አያገባውም ማለት ይሆናል፤ ሁለተኛው ውጤት የልየነቱ በላቤቶችና ተፋላሚዎች ኦሮሞዎችና ወያኔዎች ብቻ ናቸው ማለት ነው፤ ይህ ትልቅ አደጋ አለበት፡፡
አደጋው ወደሁለተኛው ጥያቄ ይመራናል፤ ገብቶኝ እነረደሆነ የግርግሩ ምክንያት ሁለት ናቸው፤ አንዱ ከቤት-ንብረት መፈናቀል ነው፤ የዜግነት መብትና መገለጫ የሆነውን መሬት ማጣት ነው፤ ሁለቱም መሰረታዊ የሆኑ የኢትዮጵያዊነትን የዜግነት መብቶች ሚደፈጥጡ ናቸው፤ ልብ በሉ የኦሮሞን የዜግነት መብቶች ይደፈጥጣል አላልኩም፤ የኢትዮጵያውያንን ሁሉ መሠረታዊ መብቶች የሚደፈጥጥ ነው፤ ይህ የማያጠራጥር እውነት ነው፤ ይህንን ከተቀበልን ጉዳዩ የኦሮሞ ብቻ አይደለም፤ ግርግሩም የኦሮሞ ብቻ አይደለም፡፡
ትልቁ አደጋ ያሁንን ግርግር የኦሮምያ ብቻ ካደረግነው ወደፊት ያው ጉዳይ በሌሎች ጎሣዎች መሀከል ሊነሣ ነው፤ ሌሎች ግርግሮች ሊያስፈልጉ ነው፡፡
ጉዳዩ የመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ከሆነ ትግሉም የኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ ነው፡፡
Source mesfinwoldemariam.wordpress.com

ሰበር ዜና የወልቃይት የአማራ ማንነት ኮሚቴ አባላት ከመቀሌ መልስ ሁመራ ላይ ባረፉት ሆቴል ማምሻውን በህዋሀት ታጣቂዎች መከበባቸው ታወቀ ።

Source: ሰበር ዜና የወልቃይት የአማራ ማንነት ኮሚቴ አባላት ከመቀሌ መልስ ሁመራ ላይ ባረፉት ሆቴል ማምሻውን በህዋሀት ታጣቂዎች መከበባቸው ታወቀ ።

በል ዘራፍ በል ልቤ ( ሄኖክ የሺጥላ )

ትግሉ ቀጥሏል ። ጋሽ ሃይለማርያም ዔርትራን ለመውገር እናዳሰቡ ተናግረዋል ። ይህንንም ጉዳይ ” ሕዝቡን አስፈቅደን እናደርገዋለን !” የሚል መልዕክትም አስተላልፈዋል ። አንድ ጥያቄ ” የትኛውን ሕዝብ ?” ፣ ይሄ ምርጫ 100% የመረጣችሁ ሕዝብ ከሆነ ፣ አዎን እሱንስ ማስፈቀድ ያስፈልጋል ። ግን ግን ደሞ ፣ ይሄ በኑሮ ውድነት የተጠራመሰውን ፣ በድህነት የሚማቅቀውን ፣ በረሃብ አለንጋ የሚገረፈውን ፣ በዘረኝነት በትር የሚቀጠቀጠውን ፣ ይሄ ለምን ጻፍክ ተብሎ በየ እስር ቤቱ የታጎረውን ፣ አማራ በመሆኑ የተፈናቀለውን ፣ ኦሮሞ በመሆኑ እስር ቤቶቹን የሞላውን ፣ ይሄ በሊቢያ በርሃ ልጆቹ የታረዱበትን ፣ በግብጽ በርሃ ኩላሊቱን ያጣውን ፣ በየመን የሞርታር መጫወቻ የሆነውን ፣ በሱኦዲ አረቢያ በአደባባይ የተደበደበውን ፣ ተዘቅዝቆ የተገረፈውን ፣ የተገደለውን ፣ የተዋረደውን ሕዝብ ከሆነ ፣ እኔ እንጃ ፣ ግራ ሳይገባው ይቀራል ። ስለዚህ ሕዝብ ስትሉ ለዩ !

የሆነው ሆኖ ትግሉ ቀጥሏል ። በአዜብ መስፍን ሀገር ( ወልቃይት ) ፣ በአብረሃጅራ ፣ ሁመራ ፣ አብደራፊ እና ወዘተ ፣ እሳት የያዙ ጀግና የኢትዮጵያ ልጆች ፣ እሳታቸውን መትፋት ጀምረዋል ። ባንድ ወቅት የዛሬው ጨቋኝ አንቀጠቀጥኩት ሲለው የነበረው ተራራ ላይ ፣ በጥፍራቸው ወጥተው ፣ “ፋኖ ተሰማራ ፣ እንደ እቴጌ ጣይቱ ፣ እንደ ራስ አሉላ !” ብለዋል ። አዎ ጀግንነት ለኢትዮጵያውያኖች ደም ውስጥ የተቀበረ የዘረ መል ( genetical ) ቀመር መሆኑን የዘነጋውን ይህንን ዘረኛ ቡድን በሚገባው ቋንቋ ማናገር ከጀመሩ እንሆ ቀናቶች ተቆጠሩ ። ታዲያ በዚህ የነጻነት ትግል ውስጥ ፣ የኛን አቤላውያነት የለመዱ ቃየላውያን ፣ ” ወንድም ወንድሙን ሲገል ምንድን ነው ደስታው ?” ከጦርነት ምን ይገኛል ፣ እና ወዘተ የሚሉ ፣ የተባ ግን ደሞ ትርጉም- አልባ ሃሳቦችን መሰንዘር ጀምረዋል ።

1ኛ ) ወንድም ወንድሙን ገሎ ፣ ጀግና ሲሆን ለኛ ብርቅ ነው እንዴ ? በወያኔና በደረግ ሰራዊት መሃከል የተደረገው ጦርነት ፣ የእንጀራ ልጆች ጦርነት ነበር እንዴ ? ዛሬ እንደ ትልቅ ጀግና እና ባለ ታሪክ የምትፎክሩበት ታሪካችሁ ፣ አፋጋኒስታንን አሸንፋችሁ ያመጣችሁት ነበር እንዴ ?

2ኛ ) ምስኪኑ አቤል የሰባ ከብቱን ላምላኩ መስዋት አቅርቦ ፣ በ ቃየል የተገደለው ፣ እግዚያብሄር ቬጅተሪያን ስላልነበረ አይደለም ። ቃየል ክፉ ስለነበረ ነው ። የቃየል ክፋት ሲወርድ ሲዋረድ እናንተ ጋ ደርሶ ዛሬም ፣ ” አንዳርጋቸው ጽጌ የት አለ ? ” ስንላችሁ ፣ እኛ የአንዳርጋቸው ጽጌ ጠባቂዎች ነን ለምትሉት ፣ የሄደበትን በትክክል ትነግሩን ዘንድ የጀመርነው ትግል ነው ። ለምን ህጻን ነብዩ ተገደለ ለሚለው ጥያቄ መልስ ስላጠራቸው ፣ ትንፋሽ ታገኙና ትመልሱልን ዘንድ የጀመርነው ትግል ነው ። የበደላችሁ ፣ የዘረንነታችሁ ፣ የንቀታችሁ ፣ የንቅዘታችሁ ውጤት የሆነው ብሶታችን ያሸከመን ብረት ፣ እኛን ከአቤላውያንነት ወደ ዳዊትነት እንደሚቀይረን በማመናችንም ነው ።

ጀግኖች እየተዋደቁ ነው ። ጀግና ትውልድ የጀኞችን መኖሪያ ያውቀዋል ። ይህ ትውልድ እድለኛ ትውልድ ነው ። ምክንያቱም እሱም በቁም ፣ ሳይሞት ፣ የናቁትን ማንበርከክ የሚችል ነውና ።

ትግሉ ይቀጥላል ። ልባችንም ዘራፍ ይላል ። ያኔ እኛ ኢትዮጵያዊያን መሆናችንን ታውቃላችሁ !

ቸር እንሰንብት66

ዜና ከዐውደ ውጊያ

ውጊያው ለ6ኛ ቀን ቀጥሏል:: በወልቃይት ማይምቧ በተባለ አከባቢ ከበድ ያለ ውጊያ መደረጉን ከአርበኞች ግንቦት ሰባት መረጃ ክፍል የደረሰን ዜና ያመለክታል:: በትላንትናው ዕለት ከአዲስ አበባ በ12 አውቶብሶች የተጫኑ ወታደሮች ወደ ወልቃይት በተለይም ውጊያው ወደበረታባቸው አከባቢዎች እንደተጓጓዙ ለማወቅ ተችሏል:: በቃፍቲያ እና አብርሃጅራር የማጥቃት እርምጃ ተውስዶ በመንግስት ሰራዊት ላይ ጉዳት መድረሱን የአከባቢው ነዋሪዎች ለኢሳት ገልጸዋል:: በሰሜን ኢትዮጵያ የጦርነት እንቅስቃሴ እየታየ ነው::
http://ethsat.com/…/08/esat-breaking-news-update-july-07-2…/
000000

አርበኞች ግንቦት 7 ጥቃት መሰንዘር መጀመሩን ሰኔ 25 ቀን አስታወቀ

እስክንድርን ሳስበው….ከ አበበ ገላው

Abebe Gellaw                  29.05.2007

እስክንድርን ሳስበው….
ነገ በዲሲ በሚካሄደው ፭ኛው የኢሳት ልደት ላይ ለመገኘት እየበረርኩ ነው። በደመና መሃል እየተጓዙ ምድር ላይ ያሉ ወዳጅ ዘመድን ማሰብ የተለመደ ነገር ይመስለኛል። በአሜሪካን ሰማይ ላይ አሻግሬ ወደ ኢትዮጵያ በአይነ ህሊናዬ ሳማትር አንድ ሰው ጎልቶ እና ገዝፎ ታየኝ። እስክንድር በጨለማ ቤት ተጠፍንገው ከሰው በላይ ገዝፈውና ጎልተው ከታዩኝ ጥቂት ኢትዮጵያዊያን አንዱና ዋነኝው ነው። ። እስክንድር የዘመናችን በላይ ዘለቀ እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለውም። መቸም ኢትዮጵያ ለሚሞቱላትና ለሚሰውላት ሁሉ ሲኦል እንደሆነች በታሪክ ተደጋግሞ የታየ ሃቅ ነው።
ገና በልጅነቱ በአሜሪካ ይኖር የነበረው ይህ ታላቅ ሰው ጓዙን ጠቅልሎ ወደ ኢትዮጵያ የተጓዘው ወያኔዎች ኢትዮጵያን ነጻ አወጣን፣ነጻነት ያለገደብ እያሉ በልፈፋ ልብ ሲያማልሉ ነበነበረበት ግዜ ነው።። እስክንድር የወያኔ እርኩስ ባህሪ ጠፍቶት ሳይሆን ያለችዋን ትንሽም ቀዳዳ ልጠቀም ብሎ ኢትዮጵያ የተመለሰው ነግዶ ለማትረፍ፣ ወንም መሬት ቸርቸሮ ለመክበር አልነበረም። በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያ ፈር ቀዳጅ ከነበሩት ጥቂት የግል ፕሬስ ውጤቶች አንዷ የነበረችውን ኢትዮጲስ አቋቁሞ ወያኔን እርቃኑን አስቀረው። ፋሺዝም በትግራይ በሚል በስፋት በተነበበ ጹሁፍ የህወሃቶች የፋሺስት አይዲዎሎጂ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብን ይሁን ለትግራይ ከባድ መከራና ችግር እንደሚያመጣ በመረጃ አስደግፎ ተነተነ። ብዙም ሳይቆይ እርሱና ጋዘጠኛ ተፈራ አስማረ ዘብጥያ ወረዱ። ሃሰተኛው የፕሬስ ነጻነት እወጃ ባዶ መሆኑ ግልጽ ሆነ። ለወያኔ ጋዜጠኞች ዋነኛ የጥቃት ኢላማ ሆኑ።
እስርና ችግር ሳያቆመው ከእር ቤት በወጣ ቁጥር እንደገና ሌላ ጋዜጣ ያሳትማል። ከእኔ ጋር የተገናኘነው ሃበሻ የተባለች የእንግሊዝኛ ጋዜጣ ሲያሳትም ነበር። ለትንሽ ግዜ ቢሆንም አብረን ሰርተናል። ታዲያ ከሚገርመኝ ነገር አንዱ የነረው እስክንድር ከራሱ በላይ የኢትዮጵያ ህዝብ መብት መጣስ፣ የነጻነት እጦት፣ መዋከብ፣ መታሰር፣ ለሰቆቃና ለሞት መዳረግ እጅግ ያሳስበው ነበር። ሲሰራ ከልቡ ነው። ሲጽፍ ውሎ ሲጽፍ ያድር ነበር። ብዙ ግዜ እዛው ሲለሚነጋበት ቢሮው ፍራሽ አንጥፎ መሬት ላይ ነበር የሚተኛው።
የእስክንድር ትግል እራሱን ጎድቶ ለህዝብ መስዋእት መሆን ነበር። ኢትዮጵያን ጥዬ ለመኮብለል ሳስብ አማከርኩት። ፍጹም አትሂድ ብሎ መከረኝ። እዚሁ ሆነን እንታገል፣ አገራችንን ለወያኔ ጥለን መሄድ ፈጽሞ አይገባም አለ። እኔ ግን ሞቼ እገኛለሁ ብዬ በአቋሜ ጸናሁ።ኢትዮጵያ ውስጥ ተጨቁኖ በስጋት መኖር መሮኛል፣ በፍጹም አልቀርም አልኩት። ከልቡ አዘነ።
የዛሬ 16 አመት አገር ጥዬ በረርኩ። እስክንድር ሲታሰር፣ ሲፈታ፣ ሲታሰር ሲፈታ፣ ለመቁጠር አዳጋች ነበር። ከሁሉ በላይ ያዘንኩት ከእራሱ አልፎ ከነመላ ቤተሰቡ ቃሊቲ መውረዱ ነበር። ባለቤቱ ሰርካለም አብራው ስትታሰር ልጃቸው ናፍቆት ገና ጽንስ ነበር። ጨካኞቹ ወያኔዎች ጥላቻቸው ከአባቱ አልፎ ለጽንሱ ተረፈው። የሰርካለም ምጥ ከባድ ነበር። እግር ተወርች ታስሮ ምጥ መያዝን ያህል የከፋ ምን ነገር ይኖራል።
አሁንም እስክንድር እንደታሰረ ነው። ቢያንስ ባለቤቱ ሰርካለም እና ልጁ ናፍቆት ከኛው መሃል ይኖራሉ። ሌላ ማድረግ ባንችል የዚህን ታላቅ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ በሚቻለን ሁሉ መደገፍ ብቸኝነት እንዳይሰማቸው መጠየቅ የኛ ድርሻ ነው። ናፍቆት የጀግኖች ልጅ ብቻ አይደለም። በእስር ቤት ተወልዶ መከራን ተቋቆሞ ከሞት የተሳ ልጅ ነው። ልጁም እንደወላጆቹ የራሱ ታሪክ አለው።
እስክንድርን ሳስበው ይገርመኛል። ሚሊዮኖች ቢያንቀላፍም ፈጽሞ የማይተኛ ሰው። ለዘጠናኛ ግዜ ታስሮ አስረኛው ዙር ዙር ቢመጣ የማይበገር ሰው። አትጠራጠሩ እስክንድር ከጥቂቶቹ ኢትዮጵያዊያን ማንዴሎች አንዱ ነው። እነሱን አሳስረን እኛ ማንቀላፋት ይቻለናል ወይ?
eskindir

Mugabe: ‘I will propose to Obama’

22

Zimbabwean dictator Robert Mugabe has taken a bizarre swipe at US President Barack Obama following the Supreme Court’s decision to legalise gay marriage across America last week, sarcastically promising to travel to Washington and ask for his hand in marriage.

Following the 5-4 Supreme Court decision, which was widely lauded across the Western world, the 91-year-old leader, known for his fiercely anti-homosexuality stance, said he would “get down on my knee and ask [Obama’s] hand” before condemning marriage equality.

Mugabe made the comments during his weekly radio interview with the country’s national radio station, ZBC, on Saturday.

Try Newsweek: subscription offers

“I’ve just concluded since President Obama endorses the same-sex marriage, advocates homosexual people and enjoys an attractive countenance thus if it becomes necessary , I shall travel to Washington DC, get down on my knee, and ask his hand,” he said.

“I can’t understand how this people dare to defy Christ’s explicit orders as our Lord prohibited mankind from sodomy,” he added.

He also claimed that Washington was being controlled by “perverted Satan-worshippers who insult the great American nation”, according to Nigerian new website Naij.com.

At a 2013 campaign rally, Mugabe had condemned Obama for forcing homosexuality on the continent. “We have this American president, Obama, born of an African father, who is saying we will not give you aid if you don’t embrace homosexuality. We ask, was he born out of homosexuality?”

Homosexuality is illegal in Zimbabwe and, in previous speeches, Mugabe has told gay people to go to “hell” and stated that those of homosexual orientation are lower than “pigs, goats and birds”.

“Let Europe keep their homosexual nonsense there and live with it. We will never have it here. The act [of homosexuality] is not humane,” he said in a July 2013 speech to his Zanu PF party supporters. “Any diplomat who talks about homosexuality will be kicked out. There is no excuse and we won’t listen to them.”

Elsewhere on the African continent, Zimbabwe’s neighbour, Mozambique, yesterday scrapped a colonial law dating back to 1886 which criminalised homosexuality, bringing in a new penal law which also decriminalised abortion.

The original law had targeted anyone “who habitually engages in vices against nature” and was punishable by up to three years of hard labour. Gay rights activists called the decision as a “symbolic victory” for gay rights in Africa.

The US decision to legalise gay marriage came just before LGBT Pride marches took place around the world, with American landmarks such as the White House being lit in rainbow colours to mark the historic ruling. However, in Turkey, those celebrating a gay pride march were stopped in their tracks by Turkish police who used water cannon, tear gas and rubber pellets to disperse crowds.
http://europe.newsweek.com/mugabe-i-will-propose-obama-329535

‘First Gay President’: Newsweek marked Obama before 3 Years

obmaኦባማ የመጀመሪያው ግብረሰዶማዊ ፕሬዚዳንት ተብለው በኒውስዊክ መጽሄት ተጋልጠው እንደነበር መጽሄቱ በሽፋን ገጹ ላይ ሳይቀር የግብረሰዶማእያንን የቀስተ ደመና ምልክት አክሊል አድርጎላቸው ኦባማን ‘First Gay President’ ብሏቸው እንደነበር ስንቶቻችን እናውቃለን ? ለዝርዝሩ ይህንን ያንብቡ :-

Magazine attempts to trump rival Time in battle for eye-catching image
Commemorates Obama’s announcement that he supports gay marriage
Senator Rand Paul says President’s views ‘couldn’t get any gayer’

In a gutsy move, Newsweek has released the cover of their next issue, on the cover of which they depict President Obama with a rainbow halo and the title of ‘The First Gay President’.

The news-magazine, which hits stands today, is using the shock factor of labeling the straight, married, father-of-two President to draw attention to itself.

Tina Brown, who edits the magazine and its sister website The Daily Beast, is known for her love of controversial covers to help boost public interest and sales.

After Time magazine went with a cover shot of a young blonde mother breastfeeding her 3-year-old boy, Ms Brown is said to have taken it in stride, saying ‘let the games begin!’

The article accompanying the cover was written by the news magazine’s regular blogger, Andrew Sullivan, who is an openly gay self-titled conservative political pundit.

‘When you step back a little and assess the record of Obama on gay rights, you see, in fact, that this was not an aberration. It was an inevitable culmination of three years of work,’ Mr Sullivan said in a statement about the article.

‘He had to discover his black identity and then reconcile it with his white family, just as gays discover their homosexual identity and then have to reconcile it with their heterosexual family,’ he wrote, describing the similarities between Mr Obama and the gay community.

There was little doubt that Newsweek would be covering the President’s historic announcement that he supports same-sex marriage after he had a sit-down television interview confirming what many already believed to be the case.

This was, however, the first time that a sitting President had done so, and the magazine asserts that such a move was a calculated one that had been thoroughly planned.

‘It’s easy to write off President Obama’s announcement of his support for gay marriage as a political ploy during an election year. But don’t believe the cynics,’ representatives from the news magazine told Politico in a statement about the article.

President Obama’s announcement came several days after Vice President Joe Biden said that he was ‘absolutely comfortable with the fact that men marrying men, women marrying women and men and women marrying are entitled to the same exact rights, all the civil rights, all the civil liberties.’

The move, thought to be a misstep as he made his opinion known before Mr Obama publicly declared his, was criticized by many within the administration and outside of the White House.

‘Would I have preferred to have done this in my own way, in my own terms, without I think, there being a lot of notice to everybody? Sure,’ Mr Obama said in the ABC interview. ‘But all’s well that ends well.’

On the day of the President’s interview, Mr Biden is said to have had a private meeting in the Oval Office in which he apologised for his overstep.

Republicans, the majority of whom are against gay marriage, said that Mr Obama simply made his historic announcement in an effort to gain support among liberal voters in the lead up to the general election.

‘While President Obama has played politics on this issue, the Republican Party and our presumptive nominee Mitt Romney have been clear,’ Republican national committee chairman Reince Priebus said in a statement.

‘We support maintaining marriage between one man and one woman and would oppose any attempts to change that.’

Mr Romney re-affirmed his opposition to gay marriage in a speech to graduates of evangelical Liberty University in Virginia last week.

He described marriage as an ‘enduring institution’ and said that it should be ‘a relationship between one man and one woman’.

http://www.dailymail.co.uk/news/article-2143889/Newsweek-names-Obama-The-First-Gay-President-controversial-cover.html
MAY 13 2012

Russian President Vladimir Putin Rebukes U.S. for Abandoning God and Christian Values by Promoting Homosexuality and Homosexual Marriage

12211

President Vladimir Putin, former KGB Agent of a Once-atheist Nation, Rebukes America, a Once-Christian Nation by Saying that by Forsaking Traditional Christian Values and Putting Same-sex Marriage on the Same Level as Traditional Marriage with a Man, Woman, and Children, the Nation is Forsaking God and Believing in Satan and Will be Led into Degradation and Chaotic Darkness.

At the height of the Cold War, it was common for American conservatives to label the officially atheist Soviet Union a “godless nation.”

More than two decades on, history has come full circle, as the Kremlin and its allies in the Russian Orthodox Church hurl the same allegation at the West.

“Many Euro-Atlantic countries have moved away from their roots, including Christian values,” Russian President Vladimir Putin said in a recent keynote speech. “Policies are being pursued that place on the same level a multi-child family and a same-sex partnership, a faith in God and a belief in Satan. This is the path to degradation.”

In his state of the nation address in mid-December, Mr. Putin also portrayed Russia as a staunch defender of “traditional values” against what he depicted as the morally bankrupt West. Social and religious conservatism, the former KGB officer insisted, is the only way to prevent the world from slipping into “chaotic darkness.”

As part of this defense of “Christian values,” Russia has adopted a law banning “homosexual propaganda” and another that makes it a criminal offense to “insult” the religious sensibilities of believers.

The law on religious sensibilities was adopted in the wake of a protest in Moscow’s largest cathedral by a female punk rock group against the Orthodox Church’s support of Mr. Putin. Kremlin-run television said the group’s “demonic” protest was funded by “some Americans.”

Mr. Putin’s views of the West were echoed this month by Patriarch Kirill I of Moscow, the leader of the Orthodox Church, who accused Western countries of engaging in the “spiritual disarmament” of their people.

In particular, Patriarch Kirill criticized laws in several European countries that prevent believers from displaying religious symbols, including crosses on necklaces, at work.

Click here to continue reading…

SOURCE: Marc Bennetts
The Washington Times

Post Navigation