addisnews

I'm standing for real freedom. I regard freedom of expression as the primary right without which one can not have a proper functioning democracy.

ኢትዮ-እስራኤላዊቷ የፓርላማ(የክኔሴት) አባል ፕኒና ታምኑ እሸቴ ዛሬ በ እስራኤል ፓርላማ በተደረገው የደም ልገሳ ፤ ደም መለገስ አትችይም ተባለች

QQ
ኢትዮ-እስራኤላዊቷ የፓርላማ(የክኔሴት) አባል ፕኒና ታምኑ እሸቴ ዛሬ በ እስራኤል ፓርላማ በተደረገው የደም ልገሳ ፤ ደም መለገስ አትችይም ተባለች ። የጤና ሚንስተር ዶ/ር ጌርማን ” .ይህ አይነቱ እኩልነት የጎደለው ድርጊት በ 2013 ዓ.ም በ እስራኤል በመፈፀሙ በጣም አዝናለሁ ” ሲሉ ለኢትዮ_እስራኤላዊቷ የፓርላማ አባል ፕኒና ታምኑ እሸቴ ከልብ ማዘናቸውንና ለወደፊቱም በ እስራኤል ፓርላማ ነገሮችን ለማሻሻል አብረው መስራት እንዳለባቸው ተናግረዋል ፤ ዝርዝር ዘገባውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ http://www.clickhabesh.com/?p=103901
posted by Addisu Wond.

Single Post Navigation

Leave a comment